የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ አራብሳ 2ኛ ፎቅ 94 ካሬ ሜትር አስፋልት ዳር ላይ 94ካሬ ሜትር ዲጂታል ካርታ የያዘ 2ባኞ ቤት ያለው መሸጫ ዋጋ 8,000,000 ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን