ምቹ የመኖሪያ ቤቶች በነፋሻማው አያት 49 ኢቲ ቪሌጅ for sale & price in Ethiopia

Price : 74,700.00 ETB

Description

በነፋሻማውና ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት 49 የአየር መንገድ ቤቶች (ET village) አጠገብ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን በጥሩ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ:134ካሬ ባለ 3 መኝታ:163ካሬ እና 171ካሬ ዋጋ: 74,700ብር/ካሬ ቅድመ ክፍያ: 15% ቀሪው በ1 ዓመት ከ6 ወር የሚከፈል ማስረከቢያ ጊዜ፡ አሁን አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ለበለጠ መረጃ: 091******* Email:[email protected]