i16pro Mini Flip 2G GMS Mobile Phone for sale & price in Ethiopia

Price : 3,400.00 ETB

  • Posted: 4 days ago
  • Condition : New

Description

ቄንጠኛ ክላሲክ ስልክ ለሚያደንቁ ምርጥ ፈጣን ኔትወርክ ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው key pad የጽሑፍ መልእክት መላክ እና መደወልን ቀላል ያደርገዋል አስተማማኝ የባትሪ ቆይታ በተጨማሪም፣ በሚመች ተከፋች ንድፍ፣ ብዙ ቦታ ሳይወስዱ በቀላሉ ወደ ኪስዎ ወይም ቦርሳዎ ማስገባት ይችላሉ ይዘዙን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን ️ 098******* whatsup 098******* Telegram 098*******