Apartment for rent price in Ethiopia

Price : 75,000.00 ETB

Description

በአያት አየር መንገድ (ET Village) ሳይት ጎን ላይ 75% የተጠናቀቀዉን አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ: 111ካሬ እና 122 ካሬ ባለ 3 መኝታ:143ካሬ እና 156ካሬ በካሬ 75000 ማስረከቢያ ጊዜ፡ 6 ወር ቅድመ ክፍያ 30% 50% ባንክ የተመቻቸለት አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ጂም, እስፓ, እና ሳውና የተዘጋጀለት 091*******