moringa powder for sale and price in Ethiopia

Price : 800.00 ETB

  • Posted: 6 hours ago

Description

ለ እስፖርትኛ እንዲሁም በአጭር ጊዜ አሪፍ ለውጥ ምናይበት የ እፀዋት አይነት። ለ ወንድም ለ ሴትም የሚሆን እና ፊትሽ ጥርት እንዲል በ አጭር ጊዜ ለውጥ ምታገኙበት በተጨማሪ በከፍተኛ መጠን ዉፍረት ለመቀነስ ይረዳናል ከዚ በተጨማሪ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለጤና አጠቃቀም በጣም ቀላል ነዉ አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ዉሀ በማድረግ አንድ የሾርባ ማንኪያ ሞሪንጋ ጨምሮ መጠቀም ብቻ ነዉ። ጤንነት፦ የሞሪንጋ ዱቄት የምግብ መፈጨት ጤንነትን ለማሻሻል ሊረዳ ይችላል። የሆድ ሕመምን፣ ተቅማጥንና የሆድ ቁስልን ለማስታገስ ይጠቅማል ከዛም በተጨማሪ ፊታችንን ጥርት ብሎ እንዲታይ ያደረጋል ከዚም በተጨማሪ ፊታችን ላይ ለሚወጡ ማንኛውም ነገሮች በቶሎ እንዲተፉ ያደርግልናል እናም በመጨረሻም ለ ለsportኞች ደግሞ በዉስጡ ከፍተኛ የሆነ protin,ቴስቴስትሮን,carbohydrate,vitamin A  C&k...የመሳሰሉትን ይይዛል። ለብዙ መቶ ዘመናት በባሕላዊ ሕክምና ለብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ሲያገለግል ቆይቷል ። በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የሞሪንጋ ዱቄት ጥሩ የቪታሚኖች, ማዕድናት, አንቲኦክሳይድ እና ፕሮቲን ጥሩ ምንጭ ነው. በውስጡ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ፣ ኢ፣ ኬ፣ ካልሲየም፣ ፖታሲየም፣ ብረትና ማግኒዝየም ይዟል። በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቆጣጠር፦ የሞሪንጋ ዱቄት በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር ሊረዳ ይችላል። ይህ ደግሞ የስኳር በሽታ ወይም ቅድመ የስኳር በሽታ ለያዛት ሰዎች ጠቃሚ ነው። Price 800 birr ለተለያዩ ቦታዎች አገልግሎት እናቀርባላ supermarket, pharmacy, cafe...yedawelu     ለ በለጠ መረጃ Call 092******* free delivery