moringa powder for sale and price in Ethiopia
Price : 800.00 ETB
- Posted: 7 hours ago
Description
ለ እስፖርትኛ እንዲሁም በአጭር ጊዜ አሪፍ ለውጥ ምናይበት የ እፀዋት አይነት።
ለ ወንድም
ለ ሴትም የሚሆን እና ፊትሽ ጥርት እንዲል በ አጭር ጊዜ ለውጥ ምታገኙበት በተጨማሪ በከፍተኛ መጠን ዉፍረት ለመቀነስ ይረዳናል ከዚ በተጨማሪ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለጤና
አጠቃቀም በጣም ቀላል ነዉ አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ዉሀ በማድረግ አንድ የሾርባ ማንኪያ ሞሪንጋ ጨምሮ መጠቀም ብቻ ነዉ።
ጤንነት፦ የሞሪንጋ ዱቄት የምግብ መፈጨት ጤንነትን ለማሻሻል ሊረዳ ይችላል። የሆድ ሕመምን፣ ተቅማጥንና የሆድ ቁስልን ለማስታገስ ይጠቅማል ከዛም በተጨማሪ ፊታችንን ጥርት ብሎ እንዲታይ ያደረጋል ከዚም በተጨማሪ ፊታችን ላይ ለሚወጡ ማንኛውም ነገሮች በቶሎ እንዲተፉ ያደርግልናል
እናም በመጨረሻም ለ ለsportኞች ደግሞ በዉስጡ ከፍተኛ የሆነ protin,ቴስቴስትሮን,carbohydrate,vitamin A C&k...የመሳሰሉትን ይይዛል።
ለብዙ መቶ ዘመናት በባሕላዊ ሕክምና ለብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ሲያገለግል ቆይቷል ።
በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የሞሪንጋ ዱቄት ጥሩ የቪታሚኖች, ማዕድናት, አንቲኦክሳይድ እና ፕሮቲን ጥሩ ምንጭ ነው. በውስጡ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ፣ ኢ፣ ኬ፣ ካልሲየም፣ ፖታሲየም፣ ብረትና ማግኒዝየም ይዟል።
በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቆጣጠር፦ የሞሪንጋ ዱቄት በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር ሊረዳ ይችላል። ይህ ደግሞ የስኳር በሽታ ወይም ቅድመ የስኳር በሽታ ለያዛት ሰዎች ጠቃሚ ነው።
Price 800 birr
ለተለያዩ ቦታዎች አገልግሎት እናቀርባላ supermarket, pharmacy, cafe...yedawelu
ለ በለጠ መረጃ
Call 092*******
free delivery
Contact Seller
-
@
@YeEsxifye17
@Fira_21_19 contact on Telegram
Registered 6 months ago - Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
GechAsus ROG Ryzen 7 13th gen 8 core, 1TB SSD, 16GB RAM DDR5, Nvidia Gforce RTX 3060 6gb145,000 ETBNewAMD Ryzen 712th Gen512GB16GB Ram15.6 inchSSD6GBAddis Ababa
-
Wonde ComputerHP EliteBook 840 G5 Core i5, 8th gen35,000 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB8GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
GechHP EliteBook 840 G5 8th generation Core i7️ Octa-Core38,500 ETBNewIntel Core i78th Gen512GB16GB Ram14.1 inchSSDAddis Ababa
-
GechMacBook Pro Core i9 2019 (4GB Dedicated Graphics) 16GB Ram, 1TB SSD Storage129,000 ETBNewCore i910th Gen1TB16GB Ram15.6 inchSSD4GBAddis Ababa
-
ZemenuBrand New Lenovo Thinkpad yoga 370 Core i5 7th32,500 ETBNewIntel Core i57th Gen512GB8GB Ram14.1 inchSSDAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
apartment big discount4,600,000 ETBUnfurnishedTown House66.8 m²ayat1 Bedroom3rd Floor1 BathroomAddis Ababa