አያት አካባቢ & price in Ethiopia

Price : 55,000,000.00 ETB

  • Posted: 1 day ago

Description

አስቸኳይ አስቸኳይ‼️የሚሸጥ ለትርፍ የሚሆን ጅምር ህንፃ ⏩ስፋት ለየብቻ 500 +500 ጠቅላላ1000 ካሬ በአንድ መሰረት ሁለት ህንፃ ⏩በአንድ ህንፃ በፍሎር 3 አባውራ ባለ3 መኝታ ⏩ሁለት የሊፍት ቦታ ያለው ⏩ሁለት የደረጃ መውጫ ቦታ ያለው ⏩ሁለት የቤዝመንት መግቢያ ያለው ⏩ቤዝመንት + G+5 ለG7 የሚሻሻል የፕላን ያለው ቢፈልጉ ሙሉ አንድ ህንፃ ማድረግ ይችላሉ ሊዝ 6 ሚሊየን አለበት ጠቅላላ ዋጋ 55 ሚሊየን ድርድር አለው ️ለበለጠ መረጃ  097*******