zege real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 21,946,100.00 ETB

Description

🟢 የተናጠል ካርታ ያላቸው 70% ግንባታው የተጠናቀቀ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ከተማ ቦሌ ላይ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት ሽያጭ ጀምረናል። 096******* በካሬ =142,000 ብር ቅድመ ክፍያ:-10% ብቻ በ2 አመት የሚረከቡት። የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 154.6ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% ፦2,195,320 ባለ 3 መኝታ :- 168ካሬ ቅድመ ክፍያ ፦10% ፦2,385,600 🟢 የተናጠል ካርታ ያላቸው ቤቶች 🟢 በመሀል ቦሌ 🟢 ከዚህ በፊት ያስረከብናቸው ቤቶች 22 አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት Fully Finished Appartment:: በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎት። 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ሲሲ ቲቪ ካሜራ አውቶማቲክ ጀነሬተር ቴራስ ያለው ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አስፈላጊ ነገሮችን አሟልቶ የያዘ በ 10% ቅድመ ክፍያ ቀሪ በ 6 ዙር በ 2 አመት የሚከፍሉት ። መሀል ከተማ ላይ ለመኖር ቢሉ ለኢንቨስትመንት 50% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል የዋጋ ቅናሽ አለው።