Ads

Gift Real Estate Residential House for sale price in Ethiopia

Price : 5,300,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 year ago
  • Bedrooms : 3
  • Floors : G+5
  • Area (Sqm) : 128

Description

✔#ጊፍት -ሪል- እስቴት ##Gift-Real -Estatea Get - Now ##Find your home #ከጊፍት -ሪልእስቴት-በአዲስ ዓመት አዲስ ቤት ፡-በ 2014 ዓ.ም የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ከጊፍት ሪል እስቴት ከታላቅ ቅናሽ ጋር እጠብቅዎታለን። # +25*******# # በ 10% ቅድመ ክፍያ ቀድመው ቤትዎን ይያዙ። ##ቀሪውን ክፍያ በ 13 ዙር ቀስ እያሉ ከፍለው ቤትዎን እናስረክብዎታለን። ## የባንክ ብድር ከፈለጉም ግማሹን(50%)ቱን በ #1 (ዓንድ) አመት ከ 6 ወር ከፍለው ቤትዎን ይረከቡና ቀሪውን ለ20 ዓመት እኛ እየኖሩበት እንዲገዙ ብድሩን አመቻችተናል። # # # # ❖# ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ ሙሉ ዋጋው -2,665,000 10%(266,500) ❖#ባለ 2 መኝታ 104 ካሬ ሙሉ ዋጋው -4,300,000 10%(430,000) ❖# ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ ሙሉ ዋጋው- 5,300,000 10%(530,000) ❖ #ባለ 3 መኝታ 129 ካሬ 5,400,000 10%(540,000) ☞#የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ የማስረከቢያ ዋጋ ምንም አይነት ጭማሪ የማያደርግ ነው። ##ማሳሰቢያ## ☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል??? ☞# የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ። ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ እና 2 በረንዳ (balcony ) አላቸው። ☞# የመኖሪያ መንደር መገንባታችንና በግቢው ውስጥም# ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ, በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው


Share this with your friends