real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 75,000.00 ETB

  • Posted: 1 day ago

Description

90% የተጠናቀቀ ቤት በቅናሽ ዎጋ በ አያት ፈረስ ቤት(መቄዶንያ ሳይደርስ) የ 1 ካሬ ዎጋ 75,000 ብር 60% የባንክ አማራጭ ባለ 2 መኝታ:119 እና 125 ካሬ ባለ 3 መኝታ:143 እና 158 ካሬ ቅደመ ክፍያ : 10% 2ኛ ክፍያ :ኮንትራት ከተፈረመ ከ ሶስት ወር በኋላ 15% 3ኛ ክፍያ : ኮንትራት ከተፈረመ ከ ስድስት ወር በኋላ 15% ካርታ ያለቀለት በስድስት ወር የሚረከቡት ለበለጠ መረጃ:092******* ይደውሉ