በ 15% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,200,000.00 ETB

Description

           #አሚባራ ፕሮፐርቲስ# 094******* በመሀል አዲስ አበባ ሸራተን አዲስ (Friendship park) ፊት ለፊት በግንባታ ላይ በሚገኘዉ 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ  እጅግ ዘመናዊ መንደር  ዉስጥ አፓርታማ ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን! አፓርትመንቶች ባለ 1 መኝታ        95ካሬ፣ 101ካሬ ባለ2 መኝታ      135 ካሬ፣142ካሬ፣160ካሬ ባለ3 መኝታ      172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ፣ 190ካሬ ባለ4 መኝታ       211 ካሬ፣ 221 ካሬ፣ 267ካሬ፣ 273ካሬ፣285ካሬ Penthouse 646 ካሬ (duplex) 662 ካሬ (duplex) 424 ካሬ (flat) 494 ካሬ (flat) ከማራኪ እይታ ጋር ህንፃዎቻችን የእንግዳ መቀበያ የሆስፒታል አልጋ ወይም በአንዴ እስከ 16 ሰዉ መያዝ የሚችሉ ሰፋፊና ፈጣን ሊፍቶች 24/7  ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ ባለ 3 ቤዝመንት እና ግራዉንድ  የመኪና መቆሚያና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት መንደራችን ዉስጥ:- የስብሰባ አዳራሽ የልጆች መዋያ የመዋኛ ገንዳዎች የበረዶ ላይ መንሸራተት (indoor ice skating) የቴኒስ ሜዳ የቅርጫት  ኳስ ሜዳ የእግር ኳስ ሜዳ (futsal) ሰፋፊ አረንጓዴ ስፍራ ጂም እና ስፓ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ ‼ በ2 ዓመት የሚረከቡት 50% በላይ የተገነባ በ10% ቅድመ ክፍያ ከ1.4 ሚሊየን ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት ይደዉሉልን ️ 094*******