አያት 49 ኢቲ villages for sale & price in Ethiopia

Price : 6,672,000.00 ETB

Description

አያት 49 ኢቲ መንደር አጠገብ                 et village በካሬ 69,500 ቅድመ ክፍያ 10% በረጅም ጊዜ ክፋያ እስከ 3 ዓመት         ባለ 9 ወለል 96.33 ካሬ ባለ 2 መኝታ 102 ካሬ ባለ 2 መኝታ 107 ካሬ ባለ 2 መኝታ 171 ካሬ ባለ 3 መኝታ ⭐️በህንፃዎቹ ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች⭐️   ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ አሳንሰር( Elevator) አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( parking space )   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ በቂ የውሃ ማከማቻ ያለው(የከርሰምድር ውሃ) 24 ሰዓት ሲሲ ቲቪ ካሜራ *** ለኢንቨስትመንት ፈላገዎች ልዩ እድል እንፈጥራለን!!! ይደውሉ እና ይጎብኙን ከጠበኩት በላይ ሆኖ ያገኛሉ::     096*******