ሼባ ሳሙና for sale & price in Ethiopia

Price : 160.00 ETB

  • Posted: 1 day ago

Description

ቆዳን በመመገብ ጽድት ያለ ቆዳ እንዲኖረን የሚያደርገው የEtcare ሼባ ሳሙና እነሆ የEtcareን ሼባ ሳሙና ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ጥቅሞች እንንገርዎ *ቆዳችን ለስላሳና ውብ እንዲሆን ያደርጋል ። *በውስጡ የያዘው አሎ ቬራ ጸረ ፈንገስና ጸረ ባክቴሪያ በመሆኑ ቆዳችንን ከተለያዩ ችግሮች ይከላከላል ። *ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው በመሆኑ ሴንሴቲቭ ቆዳ ላላቸው ሰዎች ተስማሚ ሳሙና ነው ። *የምግብ ደረጃን የሚያሟሉ ዘይቶችን ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የሚዘጋጅ ለፊት እና ለገላ ሊያገለግል የሚችል ሳሙና ነው ። *ለሁሉም የቆዳ አይነት ተስማሚ ሳሙና ነው ። ምርቶቻችንን በጅምላም ሆነ በችርቻሮ መግዛት የምትፈልጉ እንዲሁም ከEtcare ጋር አብሮ መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን። ለበለጠ መረጃ 091*******