የሶፋ እድሳት እና አዲስ ሶፋ በትዛዝ በጥራት እንሰራለን for sale and price in Ethiopia

Price : 140,000.00 ETB

Description

ምርጥ ምርጥ ሶፋዎች : አልጋዎች አረቢያ መጅሊስ የተለያዩ ወንበሮች ለካፌ ለቢሮዎች  በትዛዝ በጥራት ሰርተን  እናስረክባለን ከውጭ የገቡ ሶፋዎችን ፈረንጆቹ በሰሩበት ማሽኖች እና ሙያዊ ብቀት እንደነበሩ አድርገን እናድስለዎታለን። በውድ የገዙት ሶፋ እንዲሁ እንዲታደስ ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ጥራት እንዲታደስ የምትፈልጉ ደውሉልን። ዋጋችን ተመጣጣኝ የስራ ጥራታችን እጂግ በጣም አስተማማኝ ነው። ፨፨፨ ቀለል ያሉ ሶፋዎችን በቤትዎ እናድስለዎታለን። አዲስ ሶፋ በፈለጉት ዲዛይን እና በቤትዎ ልክ አሳምረን እንሰራለዎታለን። አድራሻ አ/አ ️ 094******* 091******* ይደውሉል እናመሰግናለን