2 መኝታ ምን ምን ያካትታል for sale & price in Ethiopia

Price : 9,850,000.00 ETB

Description

የ ዲሚሲ 2መኝታ ክፍል ምን ይመስላል?
99 ካሬ 2 መኝታ
*1 ሰፊ ሳሎን በረንዳ ያለው
*1 ሰፊ ኪችን በረዳ ያለው
*2 መኝታ ቤት
*3 መጣጠቢያ ቤት
*ስቶር እና ላውደሪ ሩም
*ሰፊ የውስጥ ኩሊደር
*ቆንጆ እይታ ያለው
*የተፈጥሮ ብርሃን ያለው
*ከ ደህንነት አፃር ምቹ ሁኖ የተሰራ
ለበረጠ መረጃ ሳይት ይጎብኙ(098*******/099*******)