ኮንዶሚንየም ሺያጭ || የካ አባዶ for sale & price in Ethiopia

Price : 4,900,000.00 ETB

Description

#ጽድት #ዝንጥ #ያለ ባለ1 መኝታ ኮንደምንየም ሽያጭ √ የቤቱ ስፋት: 57 ካሬ ሜትር √ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም √ ወለል: 2ኛ ፎቅ √ ዋጋ: 5 ሚ √ ውስን ድርድር አለው √ እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ √ በጥሩ ዋጋ የሚከራይ #የቤቱ_አሰራር: √ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ √ ዘመናዊ ካቢኔት የተገጠመለት √ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ √ መብራትና በሮች አዲስ የተቀየሩ √ ዝንጥ ተደርጎ የተሰራ √ በጣም ቆንጆ ቤት √ ቦታው ለትራንስፓርት ቅርብ √ ለኑሮ ምቹ √ ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው √ ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 097******* 097******* #ሮክ ደላላ እና አማካሪ codebelaybelay ቴሌግራም ቻናል https://t.me/rockcitybroker https://t.me/rockcitybroker