car for sell for rent price in Ethiopia

Price : 1,000,400.00 ETB

Description

በጥሩ ይዞታ ላይ ያሉት ቪትስ መኪናዎች ናቸው ። 3ቱም ቪትሶች 2001 model ናቸው ። የአንዱ ቪትስ ዋጋ 1.4 ስሆን የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል ። በዚህ መኪና ላይ በአንድ በኩል ትንሽ የፍረቻ ቦታ ትንሽ ምት አለው ። ሌላ ምንም ችግር የለውም ። ሁለቱ vitz 1.6 ሲሆን በእነዚህም ላይ መጠነኛ ድርድር ይኖረዋል ። በሁለቱ ምንም ብልሽት ( ግጭት ) የላቸውም ። ቦታ ቃሊቲ ሲሆን መጥተው አይተው ማረጋገጥ ይቻላል ። ስልክ ቁጥር 094******* ላይ ይደውሉ ።