Ads
Hagereseb Real Estate Modern Apartment for sale & price in Ethiopia
Price : 55,000.00 ETB Fixed
- Posted: 11 months ago
- Bedrooms : 3
- Floor : 4th
- Site (Location) : Riche
- Bathrooms : 2
Description
😄 ልዩነቱን ያጣጥሙ! 😉 Enjoy The Difference! የሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ የሪቼ ሳይት 2B+G+15+T የቅይጥ ህንፃ ፕሮጀክት በምን ይለያል? 👉 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤ 👉 ቤቶ ውስጥ ሪሲቨር ብቻ ካለ የዲሽ ሳህን በግሎ መስቀል ሳያስፈልጎ የህንፃውን ሴንትራል ቲቪ ሲስተም በመጠቀም የፈለጉትን ቻናል አማርጠው የሚመለከቱበት፤ 👉 በአረንጓዴ አትክልት እንዲሽቆጠቆጥ ታስቦ የአትክልት መትከያ ቦታዎች የተዘጋጀለት፤ 👉 ከተማዋን ከጫፍ እስከጫፍ የሚቃኙበት ሰገነት ያለው፤ 👉 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤ 👉 የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤ 👉 በዱባይ መንግስት ከሚገነባው የኤግል ሒልስ የለገሀር ፕሮጀክት 600 ሜትር ብቻ የሚርቅ፤ 👉 ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ 🚵♀ ከፒያሳ 4.4 ኪሎ ሜትር 🏇 ከመርካቶ 4.2 ኪሎ ሜትር 🚣♀ ከሜክሲኮ 2 ኪሎ ሜትር 🏊♂ ከአፍሪካ ህብረት 3.6 ኪሎ ሜትር 🚘 ከሳርቤት 3.8 ኪሎ ሜትር 🛴 ከአራት ኪሎ 5 ኪሎ ሜትር 🛺 ከካዛንቺስ 3.1 ኪሎ ሜትር ✈️ ከቦሌ 6.6 ኪሎ ሜትር 🚈 ከሳሪስ 6 ኪሎ ሜትር 👉 ዋጋው ተመጣጣኝ፤ 👉 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤ 👉 ከ31 እስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ ለሚያደርግ ደንበኛ ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ0.25 እስከ 10% የሚደርስ ቅናሽ የሚሰጥበት፤ 👉 ግንባታው ከ70% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
- PAProperty Advisor and Consultant Registered 1 year ago
- This item was posted 11 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
Share this with your friends
Contact Seller
- PAProperty Advisor and Consultant Registered 1 year ago
- Addis Ababa
- This item was posted 11 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
- Visit Seller's Page
Ads
Related Listings
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
-
-
-
-
Posted On: Dec 20, 2022UpNormal Digital MarketingAddis Ababa Deadline: Passed
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
-
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
- 3 Bedroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 4th Floor Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- Riche Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 Bathroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3 4th Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3 Riche Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 4th Riche Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 4th 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- Riche 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia