ፕሉቶ ሪል ስቴት አዲስ ህንፃ የሚሸጥ CMC for sale price in Ethiopia

Price : 4,500,000.00 ETB Fixed

Description

ሰላም 🌟🌟🌟ከ ፕሉቶ ሪል ስቴት🌟🌟🌟 🎊 አዲስ ህንፃ ለሽያጭ ማውጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው !!!🎊 በሲ.ኤም.ሲ አልታድ ሚካኤል በተንጣለለው 65,000ካሬ ሜትር ግቢ ውስጥ ዘመናዊ ቪላዎችን,ጊዜውን የሚመጥኑ አፓርታማዎችንና ፔንት ሀውሶችን በመሸጥና በማስረከብ ላይ ይገኛል! ፕሉቶ ለምን ይመርጡታል? >በእግር እርምጃ ርቀት ላይ ት/ቤቶች ,የህክምና ማእከላት,የነዳጅ ማደያዎች,የባቡር ጣቢያ,የውበት መጠበቂያዎች,የገበያ ማእከሎች ስለሚገኙበት.. >ከስጋት ነፃ እንዲሆኑ ሙሉ ለሙሉ የምድር ውስጥ መኪና ማቆሚያ የተዘጋጀለት >4500 ካሬ ሜትር ላይ የጋራ መገልገያ ያለው ለምሳሌ (ለክረምትም ሆነ ለበጋ እንዲሆን የቤት ውስጥ የመዋኛ ስፍራ, 500 ሰው የሚያስተናግድ አዳራሽ,2 የሜዳ ቴኒስ መጫዎቻ ሜዳዎች, የልጆች ማቆያ ዴይ ኬር, ጤናዎን የሚጠብቁበት ጂምናዚየም...ወዘተ >በደህንነት ካሜራዎች የታገዘ የ24 ሰአት ጥበቃ >የከርሰ ምድር ውሀ ያለው በመሆኑ >ማንም የማይወዳደረዉ የግንባታ ጥራት >ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ የሌለበት መሆኑ በጥቂቱ ከኛ ሚያገኟቸዉ ናቸው። ያሉን የቤት አይነቶች 🏢 አፓርትመንት 1መኝታ - 82ካሬ ሜትር 2መኝታ - 115-126ካሬ ሜትር 3መኝታ - 172-178ካሬ ሜትር ፔንት ሀውስ (ዱኘሌክስ) 354 ካሬ እስከ 468ካሬ የማስረከቢያ ጊዜ - 48 ወራት * አከፉፈል - ቅድሚያ 20% ቀሪ 80% በ 48 ወራት እየተከፋፈለ የሚከፈል ይሆናል ። ፕሉቶ ሪል እስቴት ማየት ማመን ነው ,ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ በመሆኑ, ይምጡ ይጎብኙ ካልነው በላይ ሆነን ያገኙናል! ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - 📞+251911465929 +251942371214 የሽያጭ አማካሪ - Solomon chaka

Additional Details

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 1
  • Floors : G+7
  • Site (Location) : cmc Michael
  • Basement : One Basement
  • Bathrooms : 2

Contact Seller

Ads