Ads
ጊፍት ሪል እስቴት-የንግድ ሱቅ ከ562,751 ብር ጀምሮ for sale price in Ethiopia
Price : 562,751.00 ETB Fixed
- Posted: 2 months ago
Description
ጊፍት ሪል እስቴት
ጊፍት ግራንድ ሞል
ማራኪ እና እጅግ ዘመናዊ ነግደውበትም ቢሆን አከራይተውት ትርፋማ የሚሆኑባቸው ጥራታቸውን የጠበቁ የንግድ ሱቆች እንዳያመልጦ። ሱቆቻችንን ከ ground floor ጀምሮ ይገኛሉ። ቀድሞ የወሰነ ትርፋማ ይሆናል ። ቅድሚያ ለማግኘት 0960146864 ይደውሉ። መልካም እድል!!
ጊፍት ሪል እስቴት-የንግድ ሱቅ ከ562,751 ብር ጀምሮ።
## Gift Mall(SHOP)-የንግድ ሱቅ
#ጊፍት ሪል እስቴት ግንባታቸው 80% እና ከዛም በላይ በመጠናቀቅ ላይ ያለ ለባንክ;ለፋርማሲ;ለሪስቶራንት; የሚሆን ሱቆች ለሽያጭ አመቻችተናል።
##እንደዚሁም በረጅም ግዜ መክፈልን ከፈለጉም አማራጭ አለን።
## በ20% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ10 ዙር ያለምንም ወለድ በጊፍት ሪል እስቴት ሞል ለሽያጭ አቅርበናል። ##በረጅም አመት አከፋፈል ከ 1 ዓመት እስከ 3 ዓመት መክፈል የሚችሉበትን የአከፋፈል አማራጮችን ይዘናል።
❖# ቅድመ ክፍያ 20% ነው።
❖#ቀሪውን በ 10 ዙር ቀስ ብለው እንዲከፍሉት አመቻችተናል።
❖#ሱቅ 49 ካሬ 2,813,000 ጀምሮ አሉን።
#20%(562,751) ቅድመ ክፍያ::
❖ሱቅ 52 ካሬ 2,984,000 ጀምሮ አሉን።
#20%(596,951) ቅድመ ክፍያ::
❖#ሱቆቻችን ዋናው አስፋልት ዳር የሚገኙ በተጨማሪም ደሞ በብዙ ሺ የሚቆጠር ነዋሪ ያለበት አካባቢ መሆኑ የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል።
#የ ጊፍት ሞል ላይ እንደ ሲኒማ;ጅም ቤት; የመዋኛ ገንዳ 5ተኛ ፍሎር ላይ የተመቻቸ ስለሆነ ንግድዎን የበለጠ ያደርገዋል።
☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል???
☞ሱቅዎን ሲገዙ ከነ ፍሎር ፕላን እና የቱጋርም እንደገዙ(exact place ) በትክክል የሚያውቁበት የተገነባ መሆኑ ይለየናል።እና ውል የምናዋዋል መሆናችን!!
☞ የሱቆቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ☞ የመኖሪያ መንደር ግቢ መግቢያ ዋናውን አስፋልት የያዘ መሆኑ።
ለበለጠ መረጃ
+251960146864
- RRedae Registered 2 months ago
Share this with your friends
Related Listings
Ads
Ads
Sponsored Items
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
-
-
-
Posted On: Aug 17, 2022BEY PISON TRADING AND LOGISTICS PLCAddis Ababa Deadline on Aug 29, 2022