Victor Secured Door (በር) for sale & price in Ethiopia
Price : 11,031.00 ETB Negotiable
- Posted: 1 month ago
Description
Victor doors🚪🚪 Five star Elevator🚦ድርጅታችን L$H Building Material ጥራት ያላቸዉ የ colour ና design አማራጭ ያላቸው እንደ ብረት የ ጠነከር security ያላቸዉን import የተደረጉ በሮችን ኪስን በማይጎዳ ዋጋ ያቀርብላቹአል። 🚪 በራችን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። እንዲ እንዲሆ ያረገዉ በዉስጡ Hanicom የተባል ማቴሪያል ስላለዉ ነዉ። 🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። 🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው 📞 ለበለጠ መረጃ በሮችን ለማየት ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት ከፈለጉ 094******* ይደውሉ። https://t.me/Victor_z_MP
Share this with your friends
Contact Seller
- YM Yosef Mubarek Registered 1 year ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
MellaAsko Birchiko 40/60 2 bedroom አስኮ ብርጭቆ አርባ ስልሳ ባለ 2 መኝታ5,600,000 ETBSemi-furnishedCondominium2 Bedroom2nd Floor1 BathroomAddis Ababa
-
Amibara Propertiesዛሬውኑ መአል አአ የሚገኘው የዚ ውብ መንደር ባለቤት ይሁኑ Amibara2,355,000 ETBSemi-furnishedTown HouseAmibara Real Esate3 Bedroom2nd Floor3 BathroomAddis Ababa
-
BMJ car and home commissionFAW Bestune T33 20223,600,000 ETBNewAutomatic2022SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftBenzineAddis Ababa
-
setegnHP EliteBook 840 G3 Core i5 6th generation25,000 ETBNewIntel Core i56th Gen1TB8GB Ram14.1 inchHDDAddis Ababa
-
Wolosefer
-
መፍትሄ
-
Ethio mobiles and laptopsSamsung Galaxy S21 FE 5G 256GB RAM 8GB brand new sealed45,000 ETBNew256GB8GB RamDual SimAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Ads
Ads