Ads
Apartment for seal around meskel flower for sale & price in Ethiopia
Price : 13,594,800.00 ETB Fixed
- Posted: 2 months ago
- Bedrooms : 2
- Floor : 2nd
- Site (Location) : Meskel Flower
- Bathrooms : 2
Description
የሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ የኤች.ዲ ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል
መስቀል ፍላወር ከድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ
ወይም ከቡልጋሪያ ወደ ቦሌ በአዲሱ አስፋልት ሲመጣ ጋዜቦ አደባባይ ከመደረሱ በፊት ባለዉ ቅያስ
◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል
◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
123 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ እና 156 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው
☞ 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው
☞ CCTV ካሜራ ያላቸው
☞ የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0966214649 ይደውሉ
- NRNolawit Real Estate Consultant Registered 5 months ago
Share this with your friends
Contact Seller
- NRNolawit Real Estate Consultant Registered 5 months ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Ads
Related Listings
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
- 2 Bedroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2nd Floor Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- Meskel Flower Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 Bathroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 2nd Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 Meskel Flower Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2nd Meskel Flower Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2nd 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- Meskel Flower 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia