Ads

አፓርታማ ቤት ሽያጭ for sale price in Ethiopia

Price : 29,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 3
  • Site (Location) : ቦሌ መጋ
  • Bathrooms : 3

Description

🏢 በመሀል ከተማ ቦሌ ሜጋ ህንፃ ፊት ለፊት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 🏢 ⚜በካሬ $2200     ♻️ Typology A = 246.88ካሬ     ♻️ Typology B( Duplex)  = 283.57 ካሬ     ♻️ Typology B1(Duplex) = 295.37 ካሬ     ♻️ Typology C = 247.58 ካሬ 🚗ከሂልተን ሸራተን ፣ሀያት ሬጀንሲ ሆቴሎች ለሁሉም የቦሌ ንግድ አውራጃዎች ፣ውብ ሆቴሎች አቅራቢያ እና የቅንጦት የገበያ እና የመመገቢያ ስፍራዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ➡ ከመስቀል አደባባይ የእግር ጉዞ ➡ ከጌቱ ኮሜርሻል ማዕከል ቀጥሎ ➡ 5 ደቂቃ ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ➡ ከአዲስ አበባ ስታዲየም 10 ደቂቃ ➡ 10 ደቂቃ ከሸገር እና አንድነት ፓርክ ▪️ የ24 ሰአት የሪሴፕሽን አገልግሎት ▪️ ስቲም ፣ ዋና እና ሰፓ ያካተተ ጂምናዚየም ▪️ CCTV ካሜራ ▪️ የእሳት ማስጠንቀቂያ እና የእሳት ማጥፊያ ስርዓት ▪️ ማዕከላዊ አየር ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ ▪️በወለል 3 ሊፍት እራሱን ከቻለ የእቃ ማጓጓዣ ሊፍት ጋር 📍 3 Bedroom Spacious Apartments in Bole, Mega ✔️ 3 Years Flexible Payment Plan ✔️ Booking from 25% ☎️09 22 52 41 31

Share this with your friends