Ads

Luxury Apartments & Shop for [email protected] ,4 killo price in Ethiopia

Price : 3,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago

Description

🏢ውብ ሰፍፊ ባለ2 እና ባለ3መኝታ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ! 👉ገርጂ መብራት ሀይል [ከጃክሮስ ወደ ቶቶት በሚወስደው መንገድ] 2B+G+17 ♐️የግንባታ ደረጃ=ቁፍሮ ላይ ♐️ባለ2 መኝታ(182.15 እና 183.24 ካ.ሜ) ♐️ባለ3 መኝታ(191.89 እና 204.24 ካ.ሜ) ♐️ማስረከቢያ=2 ዓመት ከ6 ወር ♐️አከፋፈል=25% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ2 ዓመት ከ6 ወር 💥የማስታወቂያ ዋጋ=በካ.ሜ 90,000 ብር ምን ልዩ ያደርገዋል? ✴️በሶስት በኩል ኮብልእስቶን መንገድ የያዘ እጅግ ማራኪ እይታ እና ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን ማግኘታቸው ✴️ከዋናው አስፋልት ግልባጭ ላይ ያለ ✴️ከሊፍት ሲወጡ ለቀቅ ያለ ኮሪደር መሆኑ ✴️በድንቅሁኔታ ዲዛየን የተደረገ ✴️ጥራትን ከውበት ጋር አገናኝቶ የሚሠራ ማራኪ አፓርትመንት 🚚4 ወለል ፓርኪንግ ያለው #2)ቦሌ ወሎሠፈር ባለ 1,2 እና 3 መኝታ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ! 💢ፊኒሽንግ ላይ ያሉ ✅76ካ.ሜ =1 መኝታ=11.8 ሚሊየን ✅103.83 ካ.ሜ=1 መኝታ=16.1 ሚሊየን ✅173.63ካ.ሜ=2 መኝታ=25.9 ሚሊየን ✅210.94 ካ.ሜ=3 መኝታ=31.4 ሚሊየን 🔯ማስረከቢያ=1 ዓመት 🔯20% ከፍለው ቀሪውን በ2 ዓመት መክፈል ይችላሉ 🔯ተፈላጊ ቦታ ላይ ስላለ ለመኖሪያም፣ለማከራየትም ተመራጭ ነው። ###4ኪሎ አፓርትመንት ከ1 መኝታ ጀምሮ ሱቅ ከ21 ካ.ሜ ጀምሮ ♻️ዛሬ ነገ ሳይሉ አንዱን ቀድመው የራስዎ ያድርጉ! ለበለጠ መረጃ 📲0927276675 🏡Lihkethouse

Share this with your friends