Ads

Meskel flower Apartments for sale price in Ethiopia

Price : 12,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 weeks ago
  • Bedrooms : 3
  • Area (Sqm) : 156
  • Site (Location) : Meskel flower
  • Floors : G+13
  • Basement : 2 Basements
  • Bathrooms : 2

Description

📢🔏🔗 የሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ የኤች.ዲ ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀

📍 መስቀል ፍላወር ከድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ 

ወይም ከቡልጋሪያ ወደ ቦሌ በአዲሱ አስፋልት ሲመጣ ጋዜቦ አደባባይ ከመደረሱ በፊት ባለዉ ቅያስ 🏠🔑

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል 

◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓 

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸

◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵 

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞  በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው 

☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር 

☞ ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች  ያለው 

☞ 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት

☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 

☞የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው

☞ CCTV ካሜራ ያላቸው

☞ የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)

☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው 

 

📌የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰ 

 

 


Share this with your friends