Rechargeable Hearing AID በቻርጅ የሚሰራ for sale & price in Ethiopia

Price : 4,800.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : New

Description

የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንዳነቸገር HEARING AID በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ላለ የሚሆን -በዛላይ ለአደራረግ እና ቢታይ ቀለል ያለ ~ለሁለቱም ጆሮ ለሚፈልጎ ማድረግ የሚችሉት -ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ ~እራሱላይ ፓወር ባንክ ያለው በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል ይዘዙ ከፃን እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

Share this with your friends