Ads

GIFTVREAL ESTATE for rent price in Ethiopia

Price : 9,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Site (Location) : CMC
  • Floors : G+5
  • Basement : 4 Basements
  • Bathrooms : 2

Description

💥ጊፍት ሪል እስቴት በ CMC የተባበሩት ማደያ ፊት ፊት ፡ ዋና አስፓልት አጠገብ 🏠 ጥሩ የኢቨስተመት አማራጭ ይዘን መተናል ። ከባለ1 እስከ ባለ4 መኝታ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አዘጋጅተናል። ☑️ ቅድመ ክፍያ ከ 20% ጀምሮ . ⭕️ ባላ 1 መኝታ . 60 ካሬ , 86ካሬ . ⭕️. ባለ ሁለት መኝታ . 91 ካሬ,144ካሬ ,151ካሬ . ⭕️. ባለ ሦስት መኝታ . 128ካሬ 206 ካሬ ,216 ካሬ ⛲️⛲️ እጅግ ዘመናዊ  መንደር ዉስጥ          👉 አረንጓዴ ስፍራ            👉ቤተ መፅሀፍት            👉 ጂምናዚየም      👉ዉጭ አገር ላላችሁ :-WhatsApp, IMO,vibe, tellegram ላይ መደወል ይችለሉ :: 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 💁‍♂በሪል እስቴት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጠቃሚ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ገቢ፣ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ትርፍ 📈 የሚያስገኝ እና ለትውልድ የሚተርፍ ሀብት ነው። ስለ ሪል እስቴት ኢንቨስትመንት የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ትዝታዎን የሚያኖሩበት የወደፊቱንየሚያጣጥሙበት ቤት ዘመን ተሻጋሪ ንብረት በምቹ አከፋፈል ዘመናዊ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ አከፋፈልም ይዘን መጥተናል ። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 👉 በተጨማሪም የንግድዎን መከታ ጊፍት ሪል እስቴት ይዞ መጣ ቢዝነስዎን ለማስፋት ቋሚ ንብረት በእጅዎ ላይ ያስገቡ የንግድ ሱቆቻችን ነገ ተመንዘረው ገንዘብ መሆን ይችላሉ ።

Share this with your friends