Doors / በሮች for sale & price in Ethiopia

Price : 11,031.00 ETB Negotiable

  • Posted: 4 months ago

Description

♻️የምናመርታቸው በሮች  እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። ♻️የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ♻️ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) ♻️ የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው ። ♻️ከአራት  እስከ አስር  ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  የተገጠመላቸው ናቸው። ♻️ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። 🕰 Delivery : 25 Working Days. ♻️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች ✅ ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች። ✅ለAppartment ✅ ለHotel ✅ ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች ✅ የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች ✅የHospital በሮች ✅ ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ✅ ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች #094******* yosef