whey protein for sale & price in Ethiopia

Price : 12,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

Whey Protein Powder  Gold standard 

የቱንም ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቢሰሩ፤ ጂም ቢያዘወትሩ የሰውነትዎን ጡንቻዎች ካልጠገኑ እና ተመጣጣኝፕሮቲን ካልወሰዱ..ያሳምረኛል ያሉት ጂም ቅርፅዎን ሊያበላሽ..ጤነኛ ያደርገኛል ያሉት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጉዳትሊዳርግዎት እንደሚችል ያውቃሉ? ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰውነት ቅርፅ ለውጥ ለማምጣት 80% ሚና የሚጫወተውአመጋገባችን ሲሆን ስፖርት ያለው ድርሻ 20% ብቻ ነው::

ለዚህም መፍትሄ እንዲሆን በአለም ታዋቂ በሆኑ የፕሮቲንና ክሬቲን ፓውደር አምራቾች የተመረቱትን ከአሜሪካ ቀጥታ ያስመጣናቸውን ኦርጅናል ፓውደሮች ከኛ በመውሰድ የጤናማና የማራኪ ሰውነት ቅርፅ ባለቤት ይሁኑ

Whey Protein Powder 

Specification

Packaging Size : 2.27kg

Brand : Optimum Nutrition

Composition : Whey Protein

Treatment :Muscle Building & Muscle Recovery

Form : Powder 

Shelf life : 2 Years

 ክፉለሀገር ላላችሁ customers  በ ፈጣን dhl/ems/ups(posta)  እንልካለን::

አ.አ ላላችሁትም ይዘዙን በፍጥነት እናደርሳለን::

Price :-11000 Birr

Call : - 096******* / 092******* 


Share this with your friends