ዘመናዊ ሴኩሪቲ ካሜራ camera for sale & price in Ethiopia

Price : 5,999.00 ETB

  • Posted: 5 months ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

🚀 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘመኑ ⭐️ MI 360 SECURITY CAMERA 🎯 ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras 🎯 እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር 🎯 ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ብለዉ ሚቆጣጠሩበት 🎯 ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 🎯 የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ 🎯 በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ(night smart vision camera) 🎯 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል 🎯 እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) 💵 6500 ☎️ 090******* 🚚 ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን free delivery Tg https://t.me/shemetaaa

Share this with your friends