Mi 360° Xiaomi Home Security 2K Camera  for sale & price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 months ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

The latest Mi 360° Xiaomi Home Security 2K Camera 
ደንበኞቻችን ካሉበት ሆነው ንብረት እና ቤተሰባቸውን እየተከታተሉ ነው። በካሜራዎቹ አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውንም እየገለፁልን ይገኛሉ። እርስዎስ?
በአንጋፋው ዛዮሚ (xiaomi) ካምፓኒ የተመረተ ሊያመልጥዎት የማይገባ ልዩ የቤት ውስጥ ካሜራ ከሆንግ ኮንግ አስመጥተንልዎታል! 🆕
√ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበትና 360° የሚዞር የራሱ ሞተር ያለው
√ ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
√ ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
√ የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
√ በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (smart night vision camera)
√ የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው (2 way audio)
√ ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንዲሁም የተቀዳውን ቪዲዮ በስልክዎ ወይንም በታብሌትዎ ወደ ፈለጉበት ቀንና ሰአት መልሰው ማየት የሚያስችል
√ እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ ራሱ የሚዟዟር
√ እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልክዎ መልእክት ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quic k notifications)


Share this with your friends