mi 360° ሴኩሪቲ ካሜራ ለቤቶ ወይም ለቢሮዎ tablet for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

🚀 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘመኑ ⭐️ MI 360 SECURITY CAMERA 🎯 ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree  security cameras 🎯 እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው  እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ  እራሱ የሚዟዟር 🎯 ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ብለዉ ሚቆጣጠሩበት 🎯 ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 🎯 የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት  ይችላሉ 🎯 በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ  ተደርጎ የተሰራ(night smart vision camera) 🎯 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል 🎯 እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)               💵 6000 ☎️  090******* 🚚 ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን       free delivery Tg https://t.me/shemetaaa


Share this with your friends