Ads

ትልቅሰው ሪልእስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 19,944,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 4

Description

ስበር ዜና!!! ለቤት ፈላጊዎች ብቻ ከትልቅ ሰው ሪል እስቴት የኔክሰስ እና ግራንድ ሆቴል ባለቤት በመሃል ካዛንችስ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። ✔️80% ያለቀ ቤት በመዲናችን እንብርት ካሳንችስ  ላይ ቤቱን ከገዙት በኋላ ሲያሻዎ ቢኖሩበት አልያም አትርፈው ቢሸጡት ደግሞ ለእንግዳ ማረፊያ እስከ 3000 USD የሚከራይ ... ✔️169 ካሬ------------ ባለ 2 መኝታ                 3 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ✔️ 171 ካሬ --------- ባለ 2 መኝታ                 3 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ✔️ 167 ካሬ ---------- ባለ 3 መኝታ                   4 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ✔️ 178 ካሬ ---------- ባለ 3 መኝታ                   4 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ቅድሚያ ክፍያ 30% የባንክ ብድር 50/50 60/40 ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይቱን ለመጎብኘት  ፈጥነው ይደውሉ አዲሱ ፦ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ ☎️+25******* +25******* telegram https://t.me/hsxvdgjoinchat ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ ያሉን ቤቶች ውስን ናቸው !!!

Share this with your friends