Lideta, Abinet Shop & Office for Sell price in Ethiopia

Price : 1,120,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

ክላይን አክሲዮን ማህበር በልደታ ክ/ከተማ አብነት አከባቢ ባስገነባው ህንፃ ላይ ለንግድ ሱቆች ፣ ለቢሮ፣ ለባንኮች እና ለተለያዪ አገልግሎቶች የሚውሉ ሱቆችን በመሸጥ ላይ ይገኛል። ስለሆነም ከ ግራውድ ጀምሮ እስከ ሦስተኛ ፎቅ ያሉትን የንግድ ቤቶችን ከ 7 ካሬ ጀምሮ እስከ 217 ካሬ አብነት በሚገኘው የድርጀቱ ቢሮ በመገኘት መግዛት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በ ቴሌግራም መልእክት ይላኩልን https://t.meAddisancient1 092*******/094******* ይደውሉልን! 0%commission !!!


Share this with your friends