Luxury Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 17,584,800.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floors : G+5
  • Bathrooms : 2
  • Basement : One Basement

Description

በ CMC ለሚ ፓርክ ፊትለፊት አፓርትመንት  ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! የካሬ አማራጮች    ☞ ባለ 3 መኝታ : 163 ካሬ    ቅድመ ክፍያ:40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ 1 ዓመት የሚከፍሉት !! በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር ☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ☞ በቂ የውሃ ማከማቻ ያለው ☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት

Share this with your friends