100% ያለቀ አፓርታማ ቦሌ for sale & price in Ethiopia

Price : 23,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : bole
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 3

Description

ቤቶ አነዚህን ነገሮች አሟልቶ የያዘ ነዉ - ሁሉም ክፍሎች በቂ ብርሃን ያገኛቸዋል - 24 ሰዓት የማይቅዋረጥ ውሃ - የመብራት መቆራረጥ አንዳያጋጥሞ 2 ተጠባባቂ ጀነሬተር - ቤቶ አና መኪና ሳይቀር በ cctv ካሜራ የሚጠበቅ - በህንፃው ውስጥ ለመንቀሳቀስ 4 ሊፍት የተገጠመለት - ከቤት ሳይወጡ አካሎን ለማንቀሳስቀስ ቢያስፈልግ ሰፊ ሰገነት ላይ ሙሉ አቃ የተሟላለት ጂም - ለማከራየት ብያሰቡ አንክዋን በ ዶላር የሚያከራዩት መተው ይጎብኙ ፈጥነው የግሎ ያድረጉ