house for sale price in Ethiopia

Price : 19,900,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 months ago
  • Area (m²) : 132
  • Site (Location) : Bole
  • Bedrooms : 2
  • Floors : G+20
  • Bathrooms : 2
  • Basement : 4 Basements

Description

🏠HOSEA  REAL ESTATE (ሆሴ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት  ሽያጭ ጀምረናል።
                 092*******/ 092*******
♦81 ካሬ  :-studio
♦84_86  ካሬ:-  ባለ አንድ መኝታ 
♦150_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)        
♦168.60_193 ካሬ:-  ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
          
✅ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን  አቅርበንልዎታል።
✅በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ  HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን  እንደደመቁ  እና እንዳማሩ   የሚዘልቁ  አፓርትመንቶችን
✅ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው
✅በአዲስ አበባ  ቦሌ መድሀኒያለም  መገንባታቸው
✅ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር  እና underground water tanker አቅርቦት  ያሟሉ ፦  ከ15%  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 

🔷የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር 
🔷ጂምናዝየም 
🔷የልጆች መጫወቻ 
🔷የልጆች ማቆያ 
🔷የወጣቶች መዝናኛ 
🔷የስብሰባ አዳራሽ 
🔷ላውንደሪ 
🔷ካፌ 
🔷ላይብረሪ 
🔷የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 

           ለበለጠ መረጃ  
                📞+25*******
               📞092*******

 


Share this with your friends