Ads

አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች for sale price in Ethiopia

Price : 4,769,310.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Bedrooms : 1
  • Floors : G+11
  • Site (Location) : Bole beshale
  • Bathrooms : 3

Description

  አስደሳች ዜና ለቤት   ፈላጊዎች !!! ለፍተው ጥረው ያፈሩትን ጥሪትዎን በምን ላይ ማዋል አስበዋል ??? ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን  የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። በዚህ የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ Phison Real Estate ከዘመን ዘመን  እንደደመቁ  እና እንዳማሩ  የሚዘልቁ  ቅንጡ አፓርትመንቶችን፣ቪላዎችን እና ታውን ሃውስ ቤቶችን  በማይታመን ዋጋ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ  ቦሌ በሻሌ  ላይ መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር  እና underground water አቅርቦት  ያሟሉ በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው የሴኩሪቲ ካሜራ  የተገጠመላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ  ማስወገጃ መያዛቸዉ እና ሌሎችም ለበለጠ መረጃ የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ብሩክ ባይሳ 092******* 094*******

Share this with your friends