TP-Link M7200 Portable WiFi Router for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Brand: TP-LINK
  • Condition : New

Description

TP-Link M7200 Portable WiFi Router በበለጠ ፍጥነት የኢንተርኔት አገልግሎትን በTP-Link M7200 MiFi portable ራውተርን ይጠቀሙ TP-Link Mi-Fi portable ራውተር በየትኛውም ቦታ  የኢንተርኔት አገልግሎት መዳረሻ ኢንተርኔትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው። ለአያያዝ ምቹ፣ በየትኛውም ቦታ ከተማም ቢሆን ገጠር የትም ቢሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጥዎታል። እስከ 10 የሚደርሱ መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል። የTP-link Mi-Fi ራውተር 8 ሰአታት ያለማቋረጥ(ቻርጅ ሳይጨርስ) የማስጠቀም አቅም አለው። ወደ ውጭ ሀገር እየተጓዙም ይሁን ለፊልድ ወጣ ብለው ወይም የተለያዩ  ከተሞችን እየዞሩ ብቻ የTP-Link M7200 Mi-Fi ራውተር ጥርት ያለ የኢንተርኔት ሽፋን ይሰጥዎታል Price 6000 Call 092******* Telegram @YeMariamN https://t.me/NOnlineStore

Share this with your friends