ያለቀ ዘመናዊ አፓርትመንት በአያት አየር መንገድ ቤቶች አጠገብ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,720,000.00 ETB Fixed

Description

በአያት አየር መንገድ (ET Village) ጎን ላይ የተጠናቀቀዉን አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ: 134.42ካሬ ባለ 3 መኝታ:163.49ካሬ ፣171.12ካሬ የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( Semi Finished) ማስረከቢያ ጊዜ፡ 1 ወር ቅድመ ክፍያ: 50% ቀሪዉን እስከ 6 ወር መክፈል ይችላሉ #አስተማማኝ ሊፍት #መጠባበቂያ ጀነሬተር #በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር #ለትራንስፓት ምቹ #ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ለለዋጋና የበለጠ መረጃ ለማግኘት: 091******* || 096*******