በገርጂ ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ for sale & price in Ethiopia

Price : 24,337,500.00 ETB Fixed

Description

በገርጂ መብራት ሀይል በድንቅ ዲዛይንና በሚገርም የግንባታ ፍጥነት እየተገነባ የሚገኘውን ቅንጡ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። መኝታና የካሬ ስፋት ባለ ሁለት: 169.07ካሬ፣ 172.12ካሬ ባለ ሶስት: 177.48ካሬ፣185ካሬ፣192.26ካሬ፣194.04ካሬ፣ 204.49ካሬ ቅድመ ክፍያ: 25% ዋጋ: 2500$/m2 ይፍጠኑ! ይግዙ! ያትርፉ! ለበለጠ መረጃ: 091******* || 096*******