victor door for sale & price in Ethiopia

Price : 10,028.00 ETB Negotiable

  • Posted: 6 months ago

Description

ቪክቶር በሮችን ከሌሎቹ ለየት የሚያረጉት ነገሮች ፦ ️ የተሰራበት እቃ ብረት ሲሆን  በጣም ጠንካራ እና የእንጨት ባህሪ አላቸው ማለትም sound proof እንዲሁም የእንጨት በር ገፅታ ነው ያላቸው፡፡ ️ የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበለሻቸው ( Water proof ) ️ ተቀጣጣይ ነገሮችን ማለትም እሳትን የመቋቋም አቅም  ያለው ( Fire Resistance) ️ ከውስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራ እና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ️ የበሮቹን ውበት የሚያጐላ ራሱን የቻለ ጌጦች አሏቸው ️ ከ6-10 ድረስ የሚደርሱ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለዉ ️ Secured የሆነ Master Key ያለዉ ነው በር ለመገዛት ከማሰብዎ በፊት እኛን ያማክሩ ለበለጠ መረጃ Contact us on 096******* 090*******