Luxury Apartments for sale in Addis Ababa price in Ethiopia

Price : 12,400,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

እጅግ ዘመናዊ ግንባታቸው ያለቀ አፓርትመንት ቤቶች አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን ከሚመቾት ባንክ ጋር የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት B+ G+12 አፓርትመንት በወለል 4 ቤቶችን ብቻ የያዘ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት በ 40% (5,000,000) ብር ቅድመ ክፍያ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09-******* 09-******* {Price, Location, payment options, bank credit offers... All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" => Now is a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba

Share this with your friends