Fire TV STICK supports VPN for sale & price in Ethiopia

Price : 5,400.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Brand: AMAZON
  • Condition : New

Description

Fire TV stick VPN available on store አስደሳች ዜና የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ? እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Amazon Fire TV Stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም YouTube, Netflix,HBO.......በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ እግርኳስ መመልከት የሚያስችል 1GB RAM እና 8GB Storage ያለው Price 5400 Call 092******* Telegram @YeMariamN https://t.me/NOnlineStore

Share this with your friends