50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ዘመናዊ አፓርትመንት በአያት ፀበል for sale & price in Ethiopia

Price : 9,940,000.00 ETB Fixed

Description

በአያት 49 መቄዶንያና በአበበች ጎበና ሆስፒታል መሀል ገባ እንዳለ የሚያገኙት 70% የደረሰ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 መኝታ:142.08ካሬ ባለ 3 መኝታ:151.17 ፤ 163.91 ካሬ ዋጋ: 70,000/ካሬ 20% ከፍለው ቀሪው ያለተጨማሪ ወለድ እየሰሩ የሚከፋሉት የማስረከቢያ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( Semi Finished) ማስረከቢያ ጊዜ፡ 12ወር አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ይፍጠኑ! ይግዙ! ያትርፉ! ለበለጠ መረጃ: 091******* || 096*******