ያለቀ ውብ አፓርትመንት በአያት አየር መንገድ ቤቶች አጠገብ for sale & price in Ethiopia

Price : 13,040,000.00 ETB Fixed

Description

አፓርታማዎች ለሽያጭ በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ነው። አያት 49 አየር መንገድ ቤቶች አጠገብ መረከቢያ ጊዜ 3ወር       ባለ 2 መኝታ 134ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 163ካሬ እስከ 171ካሬ በወለል 3 ቤት ብቻ ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ሳይት ለማየት እና ቢሮ ለመምጣት ደውለው ቀጠሮ ያሲይዙ 091*******/096*******