Foot bath massager for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 19 hours ago
  • Condition : New

Description

️Foot bath massager ብዙ ጊዜ በስራ ላይ ለሚቆሙ ሰዎች ፣ የተረከዝ መሰነጣጠቅ እና በእድሜ ለደከሙ እግር የሚሆን መፍትሄ ይዘንሎት መተናል። የአኩፓንቸር ነጥቦችን ሙሉ በሙሉ በማሸት የደም ዝውውርን ከፍ ማድረግ እና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኙ ይረዳዎታል የታመሙ ተረከዞችን እና ጣቶችን ለማስታገስ የደከሙ እግሮችን ለመንከባከብ እና ለማከም የሚረዱ ለስላሳ እና የሚያነቃቁ አረፋዎች የያዘ Foot bath massager በመጠቀም የእግሮን ጤና እና ልስላሴ ይጠብቁ heat automatically shake massage gas wave oxygenated infrared physiotherapy ለቁርጥማት ለተረከዝ ህመም ፍቱን የሆነ ለሪህ ዉበትን ለመጠበቅ የሚስማማ ለእግር መዛል ለ ተረከዝ ቁርጥማት ለ ደም መርጋት የ ደም ስር መፍታታትን የሚያመጣ price :  6,000 birr