Ring Light 12Inch for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 hour ago
  • Condition : New

Description

Ring Fill Light TikTok Stand ️ ለ TikTok, YouTube,  Skype & Zoom Discussion,  እና ወዘተ ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሀን በመልቀቅ ለHD ቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግል ️ 2ሜትር ከ 10 cm የሚረዝም Adjustable Tripod ( ማቆሚያ)  ያለው ️ 7 አይነት የተለያዩ የ ላይት ከለር ምርጫዎች ያሉት ️ ባትሪ አያስፈልገውም ፣ እንደ ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ፖወር ባንክ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ይሰራል ️ የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ሪማት ኮንትሮል ያለው ቪዲዮዎችን ሲቀርፁ እጆችዎን ከስልክዎ ነፃ ያድርጉ !! ዋጋ-5,000ብር ️ 093******* / 092******* ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ             https://t.me/ethioexpress1