በካሳንቺስ ለሽያጭ የቀረበ ቅንጡ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 1,100,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Unfurnished
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 1

Description

አሁኑኑ በካሳንቺስ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ይህ ቅንጡ አፓርትመንት በአዲስ አበባ ውስጥ በጣም ከሚፈለጉ ቦታዎች አንደኛ በሆነው በካሳንቺስ እምብርት ይገኛል »» ምን ይለየናል ካሉ :- አፓርታማችን ሰገነት ላይ የመዋኛ ገንዳ ጂም የስቴድየም መሮጫ ትራክ አለው ቤተ-መፀሀፍት ቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ የራሱ የሆነ ከርሰ ምድር ዉሀ ያለው አረንጓዴ ስፍራ የተለያዩ ኢቨንቶች ሊያስተናግድበት የሚችሉበት ትልቅ አዳራሽ ያለው። ባለ 1፣ 2 እና 3 የመኝታ ምርጫዎችን አቅርበናል፣ ሁሉም ቤቶቻችን በከፊል ያለቀ አቅርቦት >>አፓርትመንታችን በቂ የመኪና ማቆሚያዋች እና CCTV ደንነት ካሜራ የተገጠመለት:: >> በ 4 ዓመት ውስጥ ከእኛ ጋር የቤት ህልዋን እንደሚያሳኩ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ ልብ ይበሉ!!!!!! ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸዉ ዛሬ ነገ ሳይሉ በፍጥነት ይደውሉልን » ቅድመ ክፍያው 10% kefelew ቀሪውን በአራት አመት የሚከፍሉት >>የካሬ አማራጭዋች ስላሉን ይደዉሉልን ይህን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎ

Share this with your friends