የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 2,900,000.00 ETB

  • Posted: 57 minutes ago

Description

ሰላም ይብዛልን የሚሸጥ እስቱዲዮ ኮንደሚኒየም ቤት የሚገኝበት ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ መንገድ ኢምብልታ ሆቴል አከባቢ ይገኛል ካርታ ያለው ስም የሚዞር ስፋት 27 ካሬ ቻክ ፍሬም የተሰራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ዋጋ 2,900,000 ብር የግቢው የክራይ ዋጋ 11 ሺ ብር ነው ለበለጠ መረጃ ️ 091******* ️ 091******* የሚፈልጉት ቪላ ቤት ፣ ቦታ ፣ ኮንደሚኒየም ፣ አፓርታማ ፣ ህንፃ መግዛት እና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን እናመሰግናለን የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን https://telegram.me/hulub1          https://telegram.me/hulub1   join join ያድርጉ